Kana Television

Kana Television Kana Television

 • 30
 • 101mn
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው::
---------------------------------------------------------------------------------------------

Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia

Video

41:56Maebel Episode 124
Maebel Episode 124visningar 76tnDag sedan
42:05Shimya Episode 13
Shimya Episode 13visningar 124tnDag sedan
22:01Let's Coexist in Harmony |Hiwote
Let's Coexist in Harmony |Hiwotevisningar 1,2tnDag sedan
28:32Caring Through Reading |Hiwote
Caring Through Reading |Hiwotevisningar 894Dag sedan
44:17Maebel Episode 123
Maebel Episode 123visningar 172tnDag sedan
40:04Shimya Episode 12
Shimya Episode 12visningar 255tnDag sedan
0:31Danayit with Mamila Lukas |#Time
Danayit with Mamila Lukas |#Timevisningar 6tnDag sedan
0:30ማእበል |Maebel
ማእበል |Maebelvisningar 53tnDag sedan
39:38Shimya Episode 11
Shimya Episode 11visningar 248tnDag sedan
24:19Maebel Episode 122
Maebel Episode 122visningar 219tnDag sedan
41:34Shimya Episode 10
Shimya Episode 10visningar 252tnDag sedan
42:24Maebel Episode 121
Maebel Episode 121visningar 187tnDag sedan
41:22Shimya Episode 9
Shimya Episode 9visningar 256tnDag sedan
42:11Maebel Episode 120
Maebel Episode 120visningar 183tn7 dagar sedan
41:57Shimya Episode 8
Shimya Episode 8visningar 261tn7 dagar sedan
0:20A New Kind of Entertainment |Sheqela
A New Kind of Entertainment |Sheqelavisningar 5tn7 dagar sedan
0:46Tewodros Teklearegay's Books |Hiwote
Tewodros Teklearegay's Books |Hiwotevisningar 3,9tn7 dagar sedan
40:40Maebel Episode 119
Maebel Episode 119visningar 183tn7 dagar sedan
41:05Shimya Episode 7
Shimya Episode 7visningar 316tn7 dagar sedan
40:07Maebel Episode 118
Maebel Episode 118visningar 174tn7 dagar sedan
40:11Shimya Episode 6
Shimya Episode 6visningar 266tn7 dagar sedan

Kommentarer

 • የነርሷን ልብ ወድጄው ልሞት ነው

 • zalim istanbul Not Shimya

 • እኔ ዶክተሯና ይህጉረኛልጅ ይመቹኛል

 • ለከናን ሰርግናምላሽ ሆነለት ይችን አግኝቶ እንግድክ ይሸርበዋል

 • ካሎሪን ንእና አሊንእደኔ እሚጣላቸው ማነው

 • እርግጠኛ ነኝ ከናን የሰይጣን ታናሽ ወንድም ነው 😡😡😡😡

 • እዚህ ድራማ ላይ ምነው ሰርግ በዛበት ገና ከጅምሩ😂

 • መቴ ፍቅር ስይዝ እደት ነው አላለም 😂😂😂

 • ውይ ሁሌ ሰብሰባ ብቻ ደበረኝ እኮ 😏

 • እዛሬውላይ አቶ ሠለይማን አትሶነር አቶ ኦሥማን ሥለለሉ ደሥም አላለኝ

 • Cheren ereguz Nat ayedel

 • ረመዳን ከሪም ምርጦችዬ

 • Aga betam yanadidal cemre gn temecheshigni

 • ከቻንክ ፎቃ ገባልኝ መሠል ሳየዉ ደስስስስ እያለኝ ነዉ ።

 • ወይ ከናን የሰራህን ይሰጥህ

 • አረ ይች ነርስ ነብስ ናት

 • የቤሎል ስራ ግን ምድነው ዝብሎ መሳቅ 😝

 • ጀግና አጋ

 • ዉይአሊእያስተያየህ

 • አጋ አደንቅሀለሁ የኔ አባት

 • በጣም አሪፍድራማነው ደሞ አያናድድምውሸትቶሎ ይጋለጣል አሪፍነው

 • Wawe

 • ግን የአካን ቅናት እንደኔ ማነው የሚያስቀው እውነት በጣም ነዉ የሚያስቀው እውነት በጣም

 • ብሽቆች አለች ጀሚላ ክክክክክ

 • Gin indazi ayinet ihit alech?

 • ይህከናን በጣምአስጠላኝ

 • ዉይ ከናንን የማላይበት የት ልሂድ አስጠሊታ

 • የሰብሰባው ፍጥጫ ያሰፈራ ነበር ውይ ከናን የሰራህን ይሰጥህ ደግሞ ያች ካሌሪን ነው ክሌሪን ጋ የሆነ ነገርማ አለ

 • Everybody loves book you just have find right book.

 • ይሄ ከናን እሚባል ሠዉ መርዝ ነገር ነዉ

 • ማንበብ እፈልጋለሁ ግን ትግስት የለኝም ምን ማረግ አለብኝ

 • ኧረ የኛ ሰፈር የት አለ ወይዘሪት ዳናይት ምራፍ 3

 • Eney Bethme Yegegle Dermue

 • ከናን አፈር ብላ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው

 • ወይ ከናን ከጠበኩት በላይ አደገኛነው

 • አሊ አውን አውን እየሰዘነኝ ነው

 • ክክክክ ኩሩ የድሀ ልጂ የምትለዋን ሁሉም ሰው ወደታል እኔ ግን የሀብታም ልጂ ነኝ

 • እዋይ ኣቶ ካናን ምን ኣይነት ሰው ነህ ባክህ

 • እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠሰም🙏አንቺ የማትረቢ ሼንዝ😏

 • ሚስኪን አሊ😂😂😂😂😂😂😂😂

 • አይሊን ግን በጣም ጨካኝ ነሸ

 • ማነው እንደእኔ በይቅርታ የምያምን

 • አረ እባካቹ በፍጥነት part 14 ልቀቁልን

 • Hakane gen sisazen

 • መቴ ስወድህ🥰🥰

 • ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲 እሰኪ እንደኔ ለሀገራችን የጨነቀቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

 • Ina meseginalen ere tewu ...yegna sefer liqequlin mindinew axefachut ikko

 • አሊ ግን ያሳዝነኛል

 • አሊ ግን ያሳዝነኛል

 • አይልን ፊቅር የሆነች እሰኪ ለአይልን ግጩኝ 😜😁😁😁

 • ውይ ግን እዚህ ድራማ ላይ ምነው ክፉ ሰው በዛ😏በዛላይ አሊ አፈር ብላ ዱዝ👎😏

 • ዋው የዘሬው ልዩ ነበረ ተማልከቹም ወጠ ብሎወል💘💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷 Turk And Ethiopian A Love your

  • በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ

 • እጭ ምንድ ነው 30 ደቂቃ ቡሃላ ኣይታይም

 • ከናን የተረገመ ኣስጠላኝ እኮ

 • የነርሷ አድናቂ ነኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ

 • ሸንዝ ጥባራም ነሽ

 • እውነት ለመናገር ነርሷ አብዝታዋለች !!! ለግዚውም ቢሁን ጉልበተኙች ስለሚያሸንፉ በጥበብ ለመርታት ትህትናና ትእግስት ወሳኝ ነው።

  • በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ

 • ቻክ ግን ተመቸኝ ለእውነት የቆመ ነው ለእናቱ እንኳን አልደገፈም

 • 😗😗😗

 • እረ እሄን ከነአን የሚባልና ካሎሬን ባልኖሩ ኤጭ

 • በጣም ሀሪፉነው

  • በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ

 • እረ አይኔ ሊጠፍነው

 • yikirta lemeteyek Ehe Hulu mit hooo

 • ኡፍፍፍፍ አንቴ ጀሚሌ ፈጣሪ ይርዳሽ

 • ቤሪን በጣም ነው የምጠላሽ

 • አድናን ጅል እንዴት እንዳናደደኝ ጨጓራህ ይላጥ

 • 🤣🤣

 • አቶ አጋ ለዉነት የቆመ ሠዉነዉ

 • Ayilin afuwan sikefit Ene bicha negn yayewat wes demo nigist new mimeslew

 • ወይኔ ነርሷ ኡፉፉፉፉ የኔ ኩሩ ድሀ ስትመኝ 💪💪💪💪💪 አጋ ምርጥ አባወራ

  • በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

 • ካናን ካላሪን የሚሥጠሎችሁ👍👍👍

 • አሊና አህካን ስራቸው አንድ ነው

 • ሠላም እና ፍቅር በሀገራችን ይሥፈን የሀገራችን አንድነት መልሶ ይለምልም ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፡፡

 • WEL CEM

 • ከናን እሚባል ሰው ደሜን አፈላው

 • አለቀ እንዴውዶች ?

 • ንሀትን ያስደሰታቹ

 • ኤጭ ጀሚሌ የራሷ በቀር አሰማም😡

 • አጋን፣ታውሩዋል

 • በቤት ውስጥ ብቻ በሚሰራ ስፓርት አማላይ ተክለ ሰውነት በጣም ያማረ ዳሌና የሆድ ቅርፅ እንዲኖርሽ የEthio Girls Fitness ቤተሰብ ሁኚ