* የትንሳኤ በአል ጨዋታ ከአርቲስት ና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ጋር ለ25 አመት ያላገኘውን ሰው ሲያይ ምን ተፈጠረ ? ስለ ታማኝ ያልተሰሙ ነገሮች

Publicerades den 2 maj 2021
* የትንሳኤ በአል ጨዋታ ከአርቲስት ና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ጋር ለ25 ያላገኘውን ሰው ሲያይ ምን ተፈጠረ ? ስለ ታማኝ ያልተሰሙ ነገሮች
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Kommentarer

 • 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👌👌👌👌👌👌👌😍

 • ታማኝ ማለት በጣም ያልተነበበ ብልጥ መጽሓፍ ነው እንደ ኣንድ ኤርትራዊ የፖሎቲካ ኣቋማችን ባንጣጣም ታማኝ ኣለማድነቅ ግን ወንጀል ነው

 • ታማኝዬ የቁርጥልጅ ከልቤ ነው የማከብርህ ቅን ሰው ፡ ማንነቱን የማይረሳ ሺ አመት ኑርልን።

 • በቃ በምን ቃል ልግለፅሕ ሙሉ ሠው ሺ አመት ኑርልን መታደል ነው እኮ

 • 🌹👍👍👍👍👍🌹

 • Ut most respect for Both of you.

 • Jesus Christus Orjnalu andu yulu geta yemerna

 • Feker telaha kefu nw feker feker ebakhu ethopa

 • Des emil zemen new yasalefkew. ..yanurilin tamagnsha

 • ውሸታም gala

 • Teddy afro ne akrib

 • We love you, long live!

 • በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው. እግዜር ይስጥልን.

 • ወይኔ ታማኝየ ግልፅነትህ ይመችህ አቦ

 • ታማኛችን ሰዎች ባይገባቸው ነው እንጂ እግር መሳም እኮ ባህላችን ነው የአሁኑ ጄኔሬሽን ይሄን እንዴት ያውቀዋል እናት አባቱ ላይ የሚተፋ ነው እና አንተ ላደረከው ነገር መኩራት አለብህ ባህልህን ነው ያደረከው አክብርህ ነው ያደረከው🙏🏾ለሀገራቸው ከሰሩት እኮ አንዱ አንተ ነህ በዚህም ኩራ አንተን የሚሰድቡና የሚቃወሙ ድንጋይ አቀባዬች ናቸው

 • 👍👍 ታማኝ አንበሳው

 • ሰርቸ እበላለሁ? ሌባ ከብርሃኑ ነጋ ጋር ሆነህ የአማራን ኪስ ስታጥብ የኖርህ ወሮበላ!!

 • We loves you v much !!!!!!! From Gedeo zone

 • ታማN ባልጠፋ ሾው ሰይፉ ላይ መቅረብህ ትንሽ .....!

 • አብያችን ጨዋ ነው ወርቅ መሪያችን :: በጣም ነው የምንወደው :: ታድያ እግሩ ስር ወድቀህ ምልሰህ ለምን ባልሰራው ስራ ወነጀልከው:: ???? ይሄን ስል ልትሳደቡ ትችላላችሁ ግን እውነቱን ማወቅ ፈልጌ ነው: :

 • እኔ

 • We love you brother

 • Tamagn ante wusha yewusha lij

 • እንደ ስምህ ታማኝ ነህ❤️ Respect ✊🏿

 • ወንድሜ ታማኝ ቅን ነህ። በውሰጥህ ስላለው የአገር ፍቅር ፣ ለሰዎች ያለህ አክብሮት ፣ ለሰዎች በተለይ ለኢትዮጵያውያን ያለህ ፍቅርና ርህራሄ እያደነቀሁ!! ሰለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ታማኝ ወንድሜ ለአንተ አንድ ስጦታ አለኝ እሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ነው የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር:- ዮሐን.ወ. 3÷16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል ይላል እና ወንድሜ ሰይፉም ፣ ለወንድሜ ኃይሌም ለአንተም ለሁሉም ይህ ቃል ያስፈልግሃል። መዳን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ዝናም ፣ ክብርም ፣ ባለጠግነት ፣ ውበትም ሁሉም ይቀየራል ወይም ያልፋል። ያማያልፍ እርሱ ብቻ ነው እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

 • አክቲቪስት የሚባለውን መተው ይኖርበታል! የሚታገለው የትግራይን የበላይነት እንጂ ሌላ ችግር የለበትም! የኦሮሙማ አዝማችና የብርሃኑ ነጋ ሻንጣ ተሸካሚ በጎፈንድሚ ኮሚሺን የሚኖር ተላላኪ!!

 • Banda 👎🏾

 • ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ

 • ታማኝ የ ሰው ኢግሪ ሳሚ ሚስታ ሚስት የ ደርግ ኣቃጣሪ የ ኣቢ ጫማ ላሲ ኣቃጣሪ ዒድምህን የ ዝንብ ዒድመ ያርገው ፈጣሪ ውሻ

 • Tamagne Beyene, God bless you. May all politicians who claim to love Ethiopia listen to your message and stop promoting violence in the country and change their mind and try to learn how to resolve differences by engaging in peaceful political dialogue! You are a good example. I admire you.

 • ታማኝ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ።

 • senewss.info/slow/YpnIl6hdapbGppk/video Yemelketut

 • senewss.info/slow/YpnIl6hdapbGppk/video Yemelketut

 • ታማኝ እረጅም እድሜ ተመኘውልህ

 • Ysawethe afreka ykrehle

 • በልመና ከአብይ ቀጥሎ የያዘ ክሩ ኢትዮጵያዊው በጣም እናፍርባችለን

 • woaw seyifesha berta

 • wey seifu mert engeda akerebek ☺

 • እኔም በሂወቴ የምጠላው እባብ ነው አላህ ይጠበቀን ኡፉ

 • I respect your opinion . You are so wise brother Tamay. God bless u both. I wish you more age

 • ልትገለፅ የማትቸል ሰው ነህ ሰለ lebeWያውራህው አመመኝ ልዩ ሰው!!!!!

 • ታማኝ እኮ ለአገር እንደ ስምህ ታማኝ ነህ እግዚአብሔር የማቱ ሳላ እድሜ ይስጥህ

 • ታማኝ ልዩ ሰው ነህ ያከበርከውን ሕዝብ የምታከብራትን ኢትዮጵያ ትንሳኤ ታያለህ እመነኝ 🙏🙏🙏 ብዙ የሚያከብርህ ኢትዮጵያዊ አለ ለዘረኞቹና ለሀሜተኞቹ ቦታ አትስጣቸው ሀይሌም አክባሪህ ነኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና 🙏🙏🙏

 • Ethiopiayaye lezelalem nure wida💚💛❤

 • ታማኝዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!

 • ታማኝ ? የደከምኩላትን ኢትዮጰያ ስለምትወድልኝ አንተንም ኃይሌንም እወዳችኋለሁ !!!

 • God bless you all of the three Ethiopian

 • Tamagi hul gize akbrhalew ye matu salahe edeme yesteh

 • Aye tamagn talak sew bey sakbreh. Yeh enchech gar tach werdh taweralh.

 • ይህ ወራዳ ብልት ከመጥባት ወደኋላ የማይል ብኩን እንስሳ ነው።

 • ኢአፓ ያላስገቡ እንደዚ ተላላኪ መሆንህን ስላወቁ ነው ። ሌባ አስመሳይ የኢዜማ ተላላኪ ።

 • God bless you 😍😍

 • Setaset yemesele neger

 • ኪኪኪኪኪኪኪእረጅም እዴ ታምየ

 • ታማኝየ♥♥♥

 • የአማራጀግና ችን♥♥♥♥♥♥♥♥👈

 • She amet nurilen ye gna Ethiopia jagena edate ayenet Ethiopiawe she yeweled💚💛♥️

 • Weshetamoche betam New yemetelachu

 • ታማኛችን ኢትዮጵያችን እንዳተ አይነቱ ያብዛልን ሺ አመት ኑሩልን ሁላችሁንም እ ወዳችሁ አለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 • የኢትዮጵያ ህዝብ በሆነ ልዩ ዝግጅት ያለማመንታት እርስ በራሱ ይቅርታ መጠያየቅ ኣለበት። ኣማራና ሌላው ኢትዮጵያዊ ህብረተሰብ በይቅርታ መቀራረብ ኣለበት ።ከምኒሊክ እስከ ሃይሌስላሴ በኣማራ መሪነትና የበላይነት በሚል ስሜትና ግማሽ ሃቅ በሆነ የታሪክ ቅርሾ ህብረተሰቡ በተለይ ተለቅ ያለው በቅሬታ የሚኖር ይመስላልና ወደ ቀጣዩ ትውልድ ላለመተላለፍ በይቅርታ መሰረዝና ብህብረት በኣንድ ኢትዮጵዊነት ስሜት መኖር መጀመር ኣለበት። የረሳናቹህን እንድናስታውሳቹህ ስለተዘጋጀው እናመሰግናለን። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ኤርትራን ይጠብቕ።

 • Haile 💚💛❤

 • በጣም ይገርማል እንዴት ያለ በጥራቃ ነህ ግን ወራዳ...! ትንሽ አታፍርም..

 • ደግ ሰው ታማኝ🌹🌹🌹

 • አወ ከዚህ ነዉ የጀመረዉ ኩመካዉ

 • hailena and tamagn long live god bless

 • I can’t believe you bring this activist man

 • እንወድሃለን።

 • ታማኞ ሽ አመት ኑርልኝ የኔ ጀግና ምርጥ ኢትዬጲያዊ ውድድድድድ 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍❤❤❤👍👍👍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💜💜💜💜😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 • ታማኝ ቃለ እግዛቢሄር መፅሃፍ ቁዱስ ስትሰብክ ነው ወይ የነሮከው ጥላቻው ወልደህ ያሳደከው ዋና መስራቹና ሞተሩ ኣንተው ራስህ ነህ... ለሌላ ባታላክክ እና ራስህ መጀመርያ ንስሃ ግባ..!!?

 • የኢትዮጵያ ልጅ

 • ፈጣሪ ኢትዮጰያን እና ልጆቿን ይጠብቅ ይባርክ የጥል ግድግዳ ይፈረሰ አሜን!!!

 • ክብር ይገባቹሀል 3ታቹም ኑሩልን

 • አንተም ብሎ ታማኝ አንተ ማለት አጭበርባሪ አስመሳይ እስስት ነህ!!!

 • ልክ ነህ ታማኝዬ ሁሉም ይብቃን እባካቹ አሰተውሉ

 • ወይ ሃይሌ አሳከኝ

 • ታማኝ ግን አንዴ አስቀይመህኛል ለምን ብትል የሞጣው መስጊድና ቤታቸው ተቃጥሎ ዝም ነበረ ያልከው በርግጥ ምክንያት ይኖርሃል

 • ክብረት ይስጥልኝ ታማኝ በየነ ስትናገር ብቻ ሳይሆን ገፅታህ ራሱ ስለ ኢትዬጵያ ይናገራል፡፡ በቃ ኢትዬጵያዊ ነኝ ከራስ ፀጉርህ እሰከ እግር ጥፍርህ ነው የሚነዝርህ ይህ በድርጊት ከቃልህ በላይ ነው ክብረት ይስጥልኝ ታማኝ በአሁንም በድጋሚ♥ ሀይሌ ምን ታደርገዋለህ መናገር ብትፈልግ እንኳን ዝም ይሻላል ይገባኛል በኢትዬጵያነትህ ድርድር የለህም ♥ክብረት ይስጥልኝ ላንተም ሀይሌ

 • tamagn fetari ye mitimegnatin ethiopia yasayih

 • ኢትዮጵያ እኮ ግዑዝ አይደለችም።ኢትዮጵያን በትክክል ሳላልን።

 • ሽ አመት ኑርልን ታማኝ በዩ

 • ኢትዮጵያውያን ሁሉ በያላችሁበት እንዲህ ተከባበሩልን፡፡ መከባበርን የምታሳዩን ውዶቻችን እንወዳችኋለን፡፡

 • ታማኝ.... ምንም አላጠፋህም ትክክል ነህ...

 • "ለኢትዮጵያ ከሆነ እራቁቴን እሮጣለሁ "

 • ታማኝ እውነተኛ አገር ወደዳ ጀግና!

 • Tamangye edmena tena yestehe yene jegna seifu zare gena yanten program degeme ayehut andengaa

 • ጎንደሬና ጎጃሜ ሰላም ያለው ዬለም ሁሉም ሙስሊም።ጠል ተንኮለኞች ናቸው ታማኝም የማህበረ ቅዱሳን ሙስሊም ጠል ድርጅት መስራችና አባል ነው

  • @Nebye Elda ሙስሊም ለመጥላታችሁ እማኝ ጎንደሬ ሙስሊምን መጠየቅ በቂ ነው

  • ቂቂቂቂቂቂ አንተ በዚህ እውቀትህ ነው ስለፈጣሪ ምታውቀው።

 • 👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን 🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡 ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል;:

 • ታማኒን አለማድነቅ እና አለማመስገን አይቻልም ለመጀመሪያ ጊዜ የሱን ደግነት እና አዛኒነት ያየሁት በረብ ምክንያት ሰውነቷ ገጦ የነበረችን ሴትዮ እንዲሁም ህጻናቶች ተፈናቅለው ታማኒ ጎፈንድሚ ከፍቶ መላው ኢትዮጲያን ሲያስተባብር እንባ እየተናነቀው ነበር .እሽ ታማኒ አይነት ሰወች ሀገራችን ያስፈልጉዋታል

 • ሰው ሁሉ ኢትዮጵያን እንዳንተ ቢወድ ንሮ የት መድረስ እንችል ነበር በነሐይሌ በነአብይ እግር ላይ መውደቅህን እኔ ግለሠብ እግር ላይ ሳይሆን ኢትዮጵያ ላይ ነው የወደቀው ብዬ እከራከር ነበር ስታፀድቅልኝ ደስ አለኝ !!!

 • ሴይፉ በናትህ ላግኝህ ና ላውራ !!!

 • Tamagn beyene ante Dedeb ye seifu eger sam yeshermuta lij wushetam yehank kizenam Haile gebreslase yemehayim meri chika new Tamagn ante niftam ende wend suri tatek wuta na tewaga Wenber sir hono mawrat yelem yeshermuta lij Enatehn lijeh yasatah

 • ታማኚ እወድሀለሁ ሰላምህን ያብዛው

 • ድስ ላይክ የምታረጉት ጤንነታችሁ ያሳስበኛል

 • ታማኝን አለማድነቅ አይቻልም

 • ሰው በላ ናፍጣኛ ስኔት አስገደልከው

 • ምናለ ይሄ ሰውዬ ኢትዮጵያን ቢመራልን 🙄😉😌 ስወደው😌❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ 😘😘

 • ታማኝ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህና አምላኳ ይጠብቅህ፡፡ኢትዮጵያ አንተን የመሰሉ ውድ ልጆች ስላሏት መቼም ቢሆን ከሚጋረጥባት አደጋ ሁሉ በአሸናፊነት ትወጣለች፡፡ፈጣሪ ይጠብቅህ ደስ ብሎኝ ነው የተመለከትከት ፡፡

 • ታማኝ ምንግዜም ታማኝ የእምዬ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እድሜ ይጨምርልህ !!

 • ውሽት ተገናንተው ያውቃሉ USA

 • ወንድማችን ሰይፍሽ ምነው የአርዳታ አጅህን በ90' ልጅ ለሆነችው ድምጻዊ ቤተልሄም መኮነን ብታደርጋት ብታቀርባት